ሃይሉ ሊጋል (Hailu Legal)
// ደረጃውን የጠበቀ፡ በተገልጋዮች ጥቅም ላይ ያተኮረ የሀግ ኣገልግሎት //
* የኣገልግሎታችን ዘርፎች፡-
-
ቢዝነስ
-
ኢሚግራሽን
-
ቢተስብ (Family)
-
ወንጀል (criminal) ዋናዎቹ ናቸው::
*የህግ ባለሙያዎቻችን ሰፊና የዳበረ የህግ ጥብቅና ልምዶች ያሏቸው ናቸው።
* የህግ ኣገልግሎታችን፡ (ድርጅታችን) ደንበኞቹን፡- በአንግሊዝኛ፡ በኣማርኛና በስፓኒሽ ቓንቑዎች የማገልገል ብቃት ኣለው።
* የህግ ድርጅታችን፡- በኖርዝ ካሮላናና በሚሪላንድ የሀግ ጥብቅና ለመስጠት ፈቃድ ያለው ድርጅት ነው።
ህሊና ሃይሉ ፡ የተቁኣሙ ባለቢትና ኣስተዳዳሪ፡-
“የህግ ባለሙያ ለመሆን የፈለግኩበት ዋና ምክንያት፡- የስው ልጆች በፍላጎታቸው መሆንና ማድረግ በሚችሉት የስራ መስክ ሁሉ ህጋዊ ሆነው ያለግፊት ተሳትፎ የማድረግ መብታቸው የተጠበቀ አንዲሆን ባለኝ ሙሉ አምነት የተነሳ ነው።”